ርዕሰ አንቀጽ

መንግሥት ኢትዮጵያ እንድትኖር ይፈልጋልን?!

ያለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ መልካም ኾነው አልሰነበቱም፡፡ መጪዎቹ ጊዜያትም ቀላል አይመስሉም፡፡ በርግጥ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ችግር እና መከራ ዕጣ ፈንታቸው ከኾነ ሰንብቷል፡፡ ዕንባቸውን የሚያብስ ሳይኾን ቀውስን የሚጠምቅላቸው እንደ አሸን የበረከተበት ዘመን በመኾኑም ይኽ መኾኑ ላይገርም...

የሃይማኖት ተቋማት ሕልውና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ይገደዋል!

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተሠማው ዜና አሳዛኝ እና አስደንጋጭ ነው፡፡ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ለማፍረስ ዘመናትን በተሻገረው ውጥን፣ ይቺ ቤተክርስቲያን መልከ ብዙ የጥፋት እና የጥቃት ዒላማ ኾና እንደኖረች አይካድም፡፡ ኾኖም የነበሩት ሒደቶች...

ግዮን ኹለት መቶኛ ዕትም ሞላት!

የኢትዮጵያ የሕትመት ሚዲያው ዘርፍ፣ ይልቁንም ነጻ ፕሬስ የሞት አፋፍ ላይ ቆሟል፡፡ ይኽ ጆሮን ጭው ሊያደርግ የሚገባ መርዶ ነው፡፡ በትውልድ የንባብ እና የሥነ ጽሑፍ ተስፋ ላይ እንደ ድማሚት የፈነዳ መርዶ! የሐሳብ፣ የፍልስፍና እና የሥርዓታዊ ጽሕፈት...

ዜጎች ስለሚኾነው አብዝቶ መነጋገር የሚገባቸው ጊዜ ነው!

የሺህ ዓመታቱ ጥንታዊው የኢትዮጵያ ሥነ መንግሥት፣ የሚወቀስባቸው ጎኖችን ባያጣም በትሩፋቶቹ ግን ዓለምን ጭምር ያስደነቁ ወሳኝ መለዮዎች እንደነበሩት አይካድም፡፡ ኾኖም ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ እንደሚለው ብሂል ‹›መደብ›› እና ‹‹ዘውግ››ን ማዕከል ያደረገ ጭቆና ፈጽሟል የሚለው ተረክ ግዘፍ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች