ወቅታዊ

የተሽከርካሪዎች በካይ ጋዝ ልቀት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች የሚለቁት በካይ ጋዝ ለነዋሪዎች ጤና፣ በተለይም ለሕፃናትና ለአረጋውያን ከፍተኛ ስጋት እየደቀነ መሆኑን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በቅርቡ ባደረገው ድንገተኛ የልኬት ምርመራ ከተመረመሩ 75 ተሽከርካሪዎች መካከል ሲሶ የሚሆኑት ከተፈቀደው መጠን...

ሲፒጄ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የአዲስ ስታንዳርድን ምዝገባ በአስቸኳይ እንዲመልሱ አሳሰበ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የአዲስ ስታንዳርድን የበየነ መረብ ሚዲያ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ከየካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ መሰረዙን ተከትሎ፣ የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የገለልተኛውን ተቋም ምዝገባ በአስቸኳይ እንዲመልሱ...

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ውሳኔ ተቃወመ

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስት የምርጫ ክልሎች ከትግራይ ክልል ውጭ ሆነው ለብቻቸው በቀጥታ ለሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት ምርጫ እንዲደረግ ያስተላለፈውን ውሳኔ በጽኑ ተቃወመ። አስተዳደሩ ይህ እርምጃ ሕገ-መንግሥቱን የሚጥስና እና የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አደጋ ላይ...

በሕገ መንግሥቱ መሠረት እና በሕዝቦች ፈቃድ ላይ የተመሠረተ መሆን

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በጣም ስሱ እና ውስብስብ ከሆኑት ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ የክልል ድንበር፣ የሕዝብ ቆጠራ፣ የመቀመጫ ድልድል እና የበጀት ክፍፍል ናቸው። የዛሬው የምርጫ ቦርድ ውሳኔ ለብዙዎች አዲስ ነገር ለምን እንደሆነ አልተረዳሁም። የ2013 ዓ.ም (ወይም 2021...

ስምረት ፓርቲ በአወዛጋቢ ቦታዎች ላይ የተሰጠው ውሳኔ ካልተስተካከለ በምርጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ፤ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአወዛጋቢ የምርጫ ክልሎች ላይ የሰጠው ውሳኔ የማይስተካከል ከሆነ በምርጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ። በተመሳሳይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ የምርጫ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች