ዋናው ጤና

የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርት የገበያ ድርሻ ወደ 41 በመቶ አደገ

በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርት የገበያ ድርሻ ከ8 በመቶ ወደ 41 በመቶ ማደጉን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ አስታወቁ። ይህ ጭማሪ የመጣው የሀገር ውስጥ የመድሃኒት አምራቾች ምርቶች በግዥ ሂደት ቅድሚያ እንዲሰጣቸው በመደረጉ እንደሆነ ሚኒስትር ዴኤታዋ...

አዲስ የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት ጥቅም ላይ ሊዉል ነዉ

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በቅርቡ የጸደቀውን የኤችአይቪ መከላከያ መድኃኒት “ሌናካፓቪር” (Lenacapavir) ኤችአይቪን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት ውስጥ አገሮች እንደ  መሳሪያ እንዲጠቀሙበት ምክረ ሃሳብ ማቅረቡን ሲኤንኤን (CNN) ዘግቧል። ይህ መድኃኒት በተለይም ለቫይረሱ ተጋላጭ ለሆኑ ቡድኖች እና የኤችአይቪ...

ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው ነፃ የህክምና አገልግሎት ተጀመረ

በጤናው ዘርፍ ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የክረምት በጎ አድራጎት ትግበራ ነፃ የጤና ምርመራ እና ህክምና አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በይፋ የተጀመረው የ2017 ዓ.ም የጤናው...

በኤም ፖክስ ተይዘው የነበሩ ስዎች በሙሉ አገግመዋል

ሚንስቴሩ ግንቦት 16 በበሽታው የተያዘ የመጀመሪያውን ታማሚ መገኘቱን ይፋ ካደረገ በኋላ እስከ ሐምሌ 2 ድረስ ለ520 በበሽታው ለተጠረጠሩ ሰዎች የላብራቶሪ ምርምራ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በበሽታው ዙሪያ በሰጡት መግለጫ በምርመራው 26 ሰዎች...

በፍጥነት ወይስ ረጋ ብሎ መመገብ ነው ለጤናችን የሚጠቅመው ?

ምንም እንኳን ጠደፍ ጠደፍ ብሎ መመገብ ቀላል ሊሆን ይችላል።ምግብ አቅርበው ስልክዎን እየተመለከቱ፣ አልያም ቴሌቪዥን እያዩ መብላትም ለምደው ይሆናል። ሳይንስ ግን ቀስ እያሉ፣ የሚጎርሱትን እያስተዋሉ እና እያጣጣሙ መመገብ በጤና ላይ የራሱ በጎ አስተዋጽኦ እንዳለው ይናገራል።የምንመገበው ፍጥነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች