ዜና

እነ መስከረም አበራ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ

በሽብር ወንጀል የተከሰሱ አራት የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና ሌሎች 19 ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ፤ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ። የተከሳሾችን በቁጥጥር ስር መዋል በተመለከተ የጸጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ያወጣውን መግለጫ በድረ...

ቦርዱ ሕዝበ ውሳኔን ለመሰረዝ የሚያስገድዱ ችግሮች አጋጥመውት ነበር ተባለ

በድጋሚ በተደረገው የወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ ላይ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ሂደቱን በድጋሚ “እንዲሰረዝ” የሚያስገድዱ ተግባራት በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ሲፈጸሙ እንደነበር የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ተናገሩ። የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በህዝበ...

በደብረ ኤልያስ በሚገኙ አራቱ ገዳማት ውስጥ አንድ መነኩሴ ብቻ መገኘታቸው ተገለጸ

በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥር ባሉ አራት ገዳማት ላይ በደረሰው ከፍተኛ ጉዳት፤ በገዳማቱ አንድ መነኩሴ ብቻ መገኘታቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስታውቃለች፡፡ በገዳማቱ ከግንቦት 18 እስከ 23/2015 ለተከታታይ አምስት ቀናት...

በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን ላይ የተጣለው እግድ እንዲነሳ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ በግንቦት 13/2015 ‹‹ሰበር ዜና›› በሚል ባሰራጨው መግለጫ ምክንያት የጣቢያው ፈቃድ በጊዜያዊነት እንዲታገድ መወሰኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ማስታወቁ አስታውቋል። ጣቢያው ‹‹ከሃይማኖት መገናኛ ብዙኃን ሚና ውጪ በሆነ አግባብ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን...

ሪቮካፕ ፋውንዴሽን ለትምህርት ሚኒስቴር ከ100 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ለገሠ

ከዐሥር ዓመት በፊት በአሜሪካን ሀገር የተቋቋመው ሪቮካፕ ፋውንዴሽን ኩባንያ በዛሬው ዕለት ከ100 ሺህ የሚልቁ መጻሕፍትን ለትምህርት ሚኒስቴር አስረክቧል፡፡ በሥነ ሥርዓቱ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌን ጨምሮ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከፍተኛ ኃላፊዎች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች