የግዮን እንግዳ

“በራሳቸው ቋንቋ ነው ማንዋል የሚያዘጋጁት እስፔስ ሳይንስ ላይ ጎበዞች ናቸው”

"በኢትዮጵያ ምድር ላይ ሠርተው አሳይተዋል" እንግዳችን ልጅ ኤልያስ ግዮን መጽሔት ላይ በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ ውስጥ ‹‹የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ›› በመክፈት አጋዥ ለመኾን እንቅስቃሴ መጀመራቸውንም ገልጸው ነበር፡፡ ለመኾኑ ይኽንን ፕሮጀክታቸውን በምን መልክ ወደ መሬት ለማውረድ...

“አትሌት ኃይሌ ለፕሮግራሙ ከፍ ያለ አስተዋፅኦ አደርጓል ” ‹‹አስቴር አወቀ 15 ዘፈኖችን በአንዴ ትጫወታለች››

ወንድወሰን ከበደ (ጋዜጠኛና መድረክ መሪ) አሁን ላይ ኑሮውንና ተቀማጭነቱን በሃገረ አሜሪካ ያደረገው ጋዜጠኛ እና የመድረክ መሪ ወንድወሰን ከበደ፣ ከወራቶች በፊት በርካታ ከያኒያንና የጥበብ ወዳጆቹ በተገኙበት ይህንን ሳቢ በሆነ ይዘትና ቅርጽ ያዘጋጀውን መጽሐፍ አስመርቆ ለንባብ...

‹‹ምዕራባውያን በቋንቋችን ሳይንስ እንዳናውቅ ሲሠሩ ነበር››

ልጅ ኤልያስ (የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ መሥራችእንግዳችን ልጅ ኤልያስ በቀደመው የግዮን መጽሔት ቁጥር 225 ዕትም በነበራቸው ቆይታ በፈጠራና ሳይንስ ዕውቀቶች የላቀ ዐቅም ያለው የተማረ ትውልድ ለመፍጠር መደረግ ስለሚገቧቸው የሥርዓተ ትምህርት ለውጦች ሰፋና ዘርዘር ያሉ አስተያየቶችን...

“የአንድ ክፍለ ዘመን ታሪክ በመሆኑ ለሕብረተሰቡ መድረስ አለበት”

ወንድወሰን ከበደ (ጋዜጠኛና መድረክ መሪ) ወንድወሰን ከበደ የተዋጣለት መድረክ መሪ በመሆን በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ኢንዱስትሪ ውስጥ የራሱን አሻራ ያሳረፈ ሰው ስለመሆኑ በርካታ ባለሙያዎች ምሥክርነታቸውን ይሰጣሉ፡፡ እርሱም ቢሆን፣ ገና ከአፍላ ወጣትነት ዕድሜው አንስቶ የተሰጠውን ይህንን ሙያ...

“አዲስ ነገር የመቀበል ፍላጎት ያላቸው ሚሊዮን ወጣቶች አሉ”

ልጅ ኤልያስ ጥላሁን(የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ መሥራች) ኢትዮጵያ ውስጥ ‹‹የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ›› ለመክፈት እንቅስቃሴ ውስጥ የገቡ ሰው ናቸው፡፡ ለመኾኑ እንዲህ ያለው መሻታቸው ከየት ተወለደ? ትልሞቻቸውና ግቦቻቸውን ወደ ተግባር ለመተርጎምስ ምን ዐይነት ምዕራፎችን አለፉ? የእንቅስቃሴያቸው አሁናዊ ቁመናስ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች