የህወሃት እና የሻዕብያ ግንኙነት ስር እየሰደደ መሆኑን ያመለከቱት የባይቶና ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ክብሮም በርሀ፥ የህዉሓት ቡድን ፅሕፈት ቤቱን ሙሉ በሙሉ ከትግራይ ዉጭ በማድረግ በኤርትራ ሰንዓፈ ላይ መክፈቱን አጋልጠዋል።
የጥቂት አመራሮችን ጥቅም ለማረጋገጥ ትግራይን ለማውደም እየተሞከረ እንደሆነ አቶ ክብሮም ጨምሮ ገልፆል።
ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ፈጥረናል” በሚል የህወሓት አመራሮች ህዝብን ያለፍላጎቱ ወደ ኤርትራ ድንበሮች እየወሰዱት እንደሆነም አስታውሰዋል ሲል ኢትዮሊንክ ዘግቧል።
