ከህዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ስራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች :-
ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 8፡30 በመርካቶ፣ አብነት ሆቴል፣ ሞላ ማሩ፣ ተ/ኃይማኖት ፔፕሲ ፋበሪካ ፣ሰባተኛ በከፊል፣አማኑኤል ሆስፒታል፣ ሻወል ደማ ት/ቤት፣ በመሳለሚያ፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን እስከ ኮካ፣
2፡30 እስከ 10፡00 በሰበታ ከተማ ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ ፣ ዲማ ሆስፒታል፣አኔ ዲማ፣ ወጣቢቻ፣ ጉዱ፣ ሙሎ፣ ከሚሴ፣ድሬ ከአስፋልት በላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ ፣ከሰብስቴሽን ፣ ባቡር ሐዲድ፣ ሲዳሞ አዋሽ፣ ገንደ ቆሬ፣ ገላን መኖሪያ ቤቶች፣ ገመዳ ማህበር፣በላይነህ ክንዴ፣ በስተቀኝ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ፣ ካፍ ማደያ አካባቢ፣ ብርጭቆ፣ አስኮ 40/60 ኮንዶሚኒየም፣ ዓለም ባንክ
ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 9፡30 በሰሜን ማዘጋጃ፣ ሸገር መናፈሻ፣ መስቀሉ ሥጋ ቤት፣ ዳዊት ፋርማሲ፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አካባቢ፣ አባዲና ፣ ሩፋኤል ቤ/ክ አካባቢ እና አካባቢው ላይ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
