ሶማሊላንድን ከሶማሊያ ለመቀላቀል ወታደራዊ ሃይል ልንጠቀም እንችላለን

Date:

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ፣ መንግሥታቸው እስራኤል ለሶማሌላንድ የሠጠችውን እውቅና ለመመከትና ሶማሌላንድን በተጨባጭ ከሶማሊያ ለመቀላቀል ወታደራዊ ኃይል ሊጠቀም እንደሚችል አስጠነቀቁ።

ፕሬዝዳንት ሞሃመድ፣ ሶማሊያ እስራኤል ለሶማሊላንድ በሠጠችው እውቅና “ብሄራዊ ደኅንነቷ አደጋ ላይ ከወደቀ ኃይል መጠቀም አንደኛው አማራጯ ይሆናል” በማለት ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንት ሞሃመድ፣ ሶማሊላንድ ከእስራኤል ላገኘችው እውቅና በምላሹ ለእስራኤል ወታደራዊ ጦር ሠፈር ለመስጠት እንደተስማማች ደርሠንበታል በማለት ከቀናት በፊት መናገራቸው አይዘነጋም።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...