“ቪክቶር ኦርባን ይጠቅሙኛል”አሜሪካ

Date:

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የሀንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ለዋሽንግተን ብሄራዊ ጥቅም እንደሚያስፈልጉ አሳወቁ።

ቪክቶር ኦርባን የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አጋር መሆናቸውም ይታወቃል።

ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋርም ፖለቲካዊ መግባባቱ አላቸው ኦርባን።

ዋሽንግተን በመጭው የሀንጋሪ ፓርላሜንታዊ ምርጫ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ዖርባን ድጋፍ እንደምታደርግም ሩቢዮ ይፋ አድርገዋል።

ይሄኛው የአሜሪካ አቋም ከአውሮፓ ህብረት ፍላጎት ያፈነገጠና ለሩሲያ እንደበጎ ዜና የሚወሰድ ነው ተብሏል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርባን ከትራምፕ ጋር ያላቸው የግል ግንኙነትም “ወርቃማው ዘመን “ ላይ የደረሰ ነው ይባልላቸዋል።

“ይህች አገር በመልካም ሁኔታ እንድትቀጥልና እንድትሰራ እንሻለን፤በእኛ ብሄራዊ ጥቅም ልክ ያለች ናት ፤በተለይም ርሶ ጠቅላይ ሚኒስትርና የአገሪቱ መሪ ሆነው እስከዘለቁ ድረስ”በሚል ለኦርባን ሩቢዮ ነግረዋቸዋል።

ማርኮ ሩቢዮ በቡዳፔስት ሀንጋሪ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫም ሰተዋል።

ዘገባው የአር ቲ ነው

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...