አርሰናል ከቼልሲ – ተጠባቂው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ

Date:

ዛሬ ምሽት በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል እና ቼልሲ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡

በሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው የመጀመሪያ ዙር የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 3 ለ 2 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በዚህ የውድድር ዓመት አራት ዋንጫ ለማሳካት እየተፋለመ ይገኛል፡፡

የሁለቱ ቡድኖች ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ምሽት 5 ሰዓት ላይ በኢምሬትስ ስታዲየም መደረግ ይጀምራል፡፡

የአርሰናል እና ቼልሲ የድምር ውጤት አሸናፊ በፍጻሜው ከማንቼስተር ሲቲ እና ኒውካስል ዩናይትድ አሸናፊ ጋር ለዋንጫው የሚፋለም ይሆናል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...