ከጋምቤላ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4ሺህ 254 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ሆነ

Date:

የጋምቤላ ክልል የማዕድን ሀብት ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጁሉ ጊሎ እንደፈለጹት ባለፉት ዘጠኝ ወራት አንድ ሺህ 850 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ለማስገባት ታቅዶ፤ 4ሺህ 254 ኪሎ ግራም ወርቅ ገቢ ማድረግ ተችሏል፡፡

እንደ ኢፕድ ዘገባ በክልሉ በአብዛኛው ወርቅ በባሕላዊ መንገድ በልዩ አነስተኛ ማህበራት እንደሚመረት ሲሆን ወርቅ ለማምረት ፍቃድ ወስደው በሕጋዊ መንገድ ወርቅ እያመረቱ ያሉ እንዳሉ ሁሉ፤ ፍቃድ ሳይኖራቸው በተለምዶ ወደ ወርቅ ማምረት ሥራ ገብተው እየሠሩ ያሉ መኖራቸውም ተገልጿል ፡፡

በክልሉ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት አለባቸው ተብለው የተለዩት ወረዳዎች ጋምቤላ ፣ አቦቦ፣ መንገሺና ዲማ ናቸው ፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምንገድ ላይ

(በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ከሆነ ቦታ ተነስቼ ወደ አልሆነ ቦታ ስራመድ...

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...