ዝክረ የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን!!

Date:

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም ከባህል እና ስፖርት ሚ/ር፤ የኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት ጋር በመተባባር ዐርብ የካቲት 13 ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ራስ መኮንን አዳራሽ የግማሽ ቀን ዐውደ ጥናት አዘጋጅቷል፡፡

ከኢትዮጵያ ምድር አልፎ ለአፍሪካ፣ ለአፍሪካ አሜሪካውያን፣ መላው ጥቁር ሕዝብና ለሰው ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያን አርበኞች፣ አባቶቻችንና እናቶቻችን የነጻነትን ውድ ዋጋ እና ሰው የመሆን ታላቅ የመንፈስ ክብርንና ልእልናን ከፍ ያደረጉበትን የካቲት 12 የሰማዕታትቀንን ለመዘከር በተዘጋጀው ዐውደ-ጥናት ላይ በክብር እንድትገኙ ተጋብዘዋል፡፡

ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ራስ መኮንን አዳራሽ
ቀንና ሰዓት፡- ዐርብ የካቲት 13 ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት፤

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከጂሃድና ከእምቢተኝነት ውጭ ሌላ መንገድ የለም!

የኢራኑ ከፍተኛ መሪ ሞጅተባ ኻመነኢ እሁድ ዕለት በቴሌግራም ገጻቸው...

አሜሪካ እና ኢራን ዳግም ወደ ድርድር ?

ኢራን ከአሜሪካ ጋር በሚደረገው ድርድር ሙሉ በሙሉ እንዳልወጣች፣ ነገር...

እስራኤል በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት የሐማስ ከፍተኛ የደኅንነት ባለሥልጣን መገደሉ ተዘገበ

እስራኤል እሁድ ዕለት በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት በሐማስ የሚመራው የፍልስጤም...

አሰቃቂውን ጥቃት የፈጸሙ ተጠያቂዎች ለፍትሕ እንዲቀርቡ ፓትርያርኩ ጠየቁ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት...