“ዝክረ ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ”

Date:

“ዝክረ ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ”የመታሰቢያ ፕሮግራም የፊታችን  ቅዳሜ ይካሄዳል። አንጋፋው ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ከዚህ ዓለም የተለየበትን አንደኛ አመት ምክንያት በማድረግ፣ “ዝክረ ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ” በሚል ርዕስ የመታሰቢያ ፕሮግራም ሊካሄድ ነዉ።

በዚህ የመታሰቢያ ፕሮግራም ላይ የዶ/ር ደረጀ ዘለቀን የተለያዩ የህይወት ገፅታዎችና ምዕራፎች የሚያስታዉሱ ዝግጅቶች ይቀርባሉ፡፡

ቀን:- ቅዳሜ ነሐሴ 17 ቀን 2017 ዓ.ም

ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00

ቦታ:- አራት ኪሎ ግንፍሌ ድልድይ ስር በሚገኝው አዲሱ “አማራጭ የማሰቢያ ስፋራ” አዳራሽ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ደቡብ ሱዳን የነዳጅ ቅድመ-ክፍያ ውሎችን እንዳትፈጽም አገደ

የለንደን ፍርድ ቤት ደቡብ ሱዳን ከአሁን በኋላ አዳዲስ የነዳጅ...

” ከ140 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ቆመዋል ” – ማህበሩ

" ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። ግን መሬቱ መቼ እንደተወሰደባቸው...

ትራምፕ “በኢራን ላይ ሊፈጸም ታቅዶ የነበረውን ጥቃት አንፈጽምም” አሉ

ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ አጋር ሀገራት መሪዎች...

በነዳጅ ጭማሪ በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በኬንያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ በጸጥታ...