የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በመሆን ተሾሙ

Date:

የቀድሞ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕ/ር ክንደያ ገብረህይወት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ በመሆን መሾማቸው ተሰምቷል፡፡

ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወትን በትምህርት ሚኒስቴር የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ መሾማቸው ተገልጿል።

ፕሮፌሰር ክንደያ ከ2005 ዓ.ም እስከ መስከረም 5 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የመቐለ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ነበሩ።

ፕሮፌሰር ክንደያ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥም በኃላፊነት አገልግለው ነበር።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...