የኢራን አብዮታዊ ዘብ ወታደራዊ ልምምድ ጀመረ

Date:

የኢራን አብዮታዊ ዘብ በአገሪቱ ላይ ሊቃጣ የሚችል ወደታራዊ ጥቃትን ለመከላከል ያለውን ዝግጁነት ለመፈተሽ ቁልፍ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ ልምምድ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ።

ይህ ወታደራዊ ልምምድ መካሄድ የጀመረው በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ሁለተኛ ዙር ድርድር ጄኔቭ፣ ስዊትዘርላንድ ውስጥ ሊካሄድ በተቃረበበት እና አሜሪካ በኢራን አቅራቢያ ግዙፍ ወታደራዊ መርከቦቿን እያጠናከረች ባለበት ጊዜ ነው።

ለድርድር ወደ ጄኔቭ ያመሩት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፤ ኢራን ለማስፈራሪያ እንደማትንበረከክ በመግለጽ “ትክክለኛ፣ ፍትሐዊ እና ሚዛናዊ ስምምነት” እንደሚጠብቁ ተናግረዋል።

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ ኢራን እስካሁን ያዳበረችውን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ሊውሉ የሚችሉ የዩራኒየም ውጤቶችን እና የማብላያ ማዕከላቷን በሙሉ ማስወገድ እንዳለባት አስጠንቅቀዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...