የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ በዋጋ ንረትና የውጪ ምንዛሬ እጥረት ችግሮች መፈተኑ ተገለጸ

Date:

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ እንዳስታወቁት የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ እንደ ዋጋ ንረትና የውጪ ምንዛሬ እጥረት ባሉ በርካታ ችግሮች ሲፈተን ነበር ።

ችግሮቹን ለመፍታት ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ መግባቷን አክለው ገልጸዋ።

ማሻሻያውም የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ አካታችነት እና ተገዳዳሪነት ማሳደግ፣ የውጪ ምንዛሬ እጥረት መፍታት፣ የውጪ ንግድን እና የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን መሳብ እንዲሁም የዋጋ ንረት መቆጣጠርን ያለመ እንደሆነ መናገራቸውን ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019...

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ የፕላቲንየም ብራንድ የማስተር ካርድ ይፋ አደረጉ

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ደንበኞች የፕሪሚየም...

የአሜሪካ የደህንነት ኃላፊ ኢራንን አስጠነቀቁ

ቡሔራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጄይ ክላይተን አርብ ዕለት ኢራን በውጭ...

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ  በአመት ከ1.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታጣለች

85 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በግብርናው ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን...