የኤፌ ካፕ ተጋጣሚዎች ተለይተዋል

Date:

የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ተጋጣሚዎች ከደቂቃዎች በፊት በተደረገ የእጣ ማውጣት ስነስርዓት ታውቀዋል።

በዚህም መሰረት :-

⏩ ሳውዝሀምፕተን ከ አርሰናል

⏩ ቼልሲ ከ ፖርት ቫሌ

⏩ ማንችስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል

⏩ ዌስትሀም/ ብሬንትፎርድ ከ ሊድስ ዩናይትድ ጋር ተደልድለዋል

የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች መጋቢት 26 እና 27/2018 ዓ.ም የሚካሄዱ ይሆናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...