የደረሰኝ ሕትመት ጠይቀው ያልተረከቡ ግብር ከፋዮች በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ሪፖርት አንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

Date:

የደረሰኝ ህትመት ጠይቀው በሙሉ ወይም በከፊል ታትሞ ያልደረሳቸውና እና አስካሁን ለቅጽ/ቤት ያመለከቱ ግብር ከፋዮች የገቢዎች ሚኒስቴር በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቁ አሳስቧል።

ለከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ግብር ከፋዮች በሙሉ በያሉበት በሚል በወጣው በዚህ ደብዳቤ ብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት የቀረቡለትን የህትመት ትዕዛዞች በሙሉ አትሞ መጨረሱን ይገልጻል።

በዚህም፥ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 እስክ ታህሳስ 30 ቀን 2018 የደረሰኝ ህትመት ጠይቃችሁ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ታትሞ ያልደረሳችሁ እና አስካሁን ለቅጽ/ቤቱ ያላመለከታችሁ ግብር ከፋዮች እንድታመለክቱም አስታውቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...