ተወዳጅዋ ድምፃዊት ከሰሞኑ ስምንተኛ አዲስ አልበም “ደጀ አዝማች“የተሰኘ ለህዝብ ልታደርስ መሆኑን በሯሷ ማህበራዊ ሚዲያ ገልፃ ነበር፡፡ አሁን ደሞ አዲሱን አልበሟን ስፖንሰር ከየሚያደርግላት ከኦቪድ ሪልስቴት ጋር ዛሬ መጋቢት 22 2017 ዓ .ም በጋራ ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.