ፒኤስጂ አሸነፈ

Date:

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፒኤስጂ ከአርሰናል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግብ ኦስማን ዴምበሌ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

በጨዋታው የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኦስማን ዴምበሌ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።

በሌላ በኩል የአርሰናሉ የመስመር ተጨዋች ጁሪየን ቲምበር ጉዳት አጋጥሞታል።

የመልስ ጨዋታው በሚቀጥለው ሳምንት ፓሪስ ላይ የሚደረግ ይሆናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...