ተወዳጁ ደስታ ከረሜላ ከ14 ዓመት በኋላ ዳግም  መመረት ጀመረ

Date:

ከሦስት አመት በፊት ደሞዝ መክፈል ያልቻለው ወንጂ ስኳር ፋብሪካ፣ ዛሬ ከአንድ ሺህ 500 ኩንታል የቀን ምርት ወደ ሰባት ሺህ ኩንታል በቀን ለማደግ መቻሉን ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ  አስታውቀዋል፡፡

ፋብሪካው ፈታኝ ዓመታትን በማለፍ፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 8.7 ቢሊዮን ብር ገቢ አስመዝግቧል ብለዋል።

“የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ስኬት፣ ተሀድሶ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ቋሚ ኤግዚቢሽን ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት በX ገጻቸው  ላይ ጽፈዋል። 

በተጨማሪም ለ14 ዓመታት ተቋርጦ  የነበረውን የብዙዎች ትዝታ፣ ደስታ ከረሜላ፣ ፋብሪካው ዳግም ማምረት መጀመሩን ጠቁመዋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...