የዶናልድ ትራምፕና የዢ ውይይት ተጀምሯል፤

Date:

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕና የቻይናው መሪ ዢ በደቡብ ኮሪያ ቡሳን ተገናኝተዋል።

መሪዎቹ ሞቅ ያለ ሰላምታን ከተለዋወጡ ኋላ መልካም የውይይት ጊዜ ሊኖራቸው እንደሚችል ጠቁመዋል።

ዶናልድ ትራምፕ ዢ ከባድ ተደራዳሪ ነው ነገር ግን ጥሩ ጊዜ ይኖረናል ብለዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...