መጠለያ ጣቢያው ተቃጥሎ የ6 ዓመት ልጅ ሕይወት አለፈ

Date:

የትግራይ ተፈናቃዮች በሚገኙበት የሱዳን አምራኩባ የመጠለያ ጣብያ ባጋጠመ የእሳት አደጋ ቃጠሎ አደጋ የ6 ዓመት ህፃን ህይወት ወዲያው ተቀጥፏል።

ሌላ የሁለት ዓመት ህፃን በደረሰበት ጉዳት ለተጨማሪ ህክምና ተልኳል።

የእሳት ቃጠሎው ላለፉት ሦስት ዓመታት መደጋገሙ አደጋውን እጅግ አሳሳቢ አድርጎታል ተብሏል። TMH

መጠለያው በሚገኝበት አከባቢ በቂ የህክምና እና የመድሃኒት አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት አደጋውን የመከላከል ስራ አዳጋች አንደሆነ ተፈናቃዮችን ዋቢ በማድረግ ቲኤምኤች እና ድምጺ ወያነ ዘግበዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...