በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ 3ኛ ዙር አርሰናል ፖርትስማውዝን 4 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።
ከሜዳው ውጭ ባደረገው ጨዋታ ጋብርኤል ማርቲኔሊ ሦስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል። በተጨማሪም ዶዝል በራሱ መረብ ላይ የመድፈኞቹን አራተኛ ግብ አስቆጥሯል።
ቢሾፕ በራሱ መረብ ላይ የፖርትስማውዝን ብቸኛ ግብ አስገኝቷል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.