ሰሜን ኮሪያ ሮኬት አስወነጨፈች

Date:

ሰሜን ኮሪያ በርካታ ሮኬቶችን ማስወንጨፏን የደቡብ ኮሪያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 
ሮኬቶቹ ከፒዮንግያንግ አቅራቢያ  ሱና አካባቢ የተወነጨፉ መሆናቸውን የኮሪያ እና አሜሪካ የስለላ ቡድኖች  ገልጸው፤ ዝርዝር መረጃ እያፈላለጉ መሆናውን ተናግረዋል፡፡

ሰሜን ኮሪያ ትንኮሳዋን የማታቆም ከሆነ ጥምር ሀይሉ አስፈላጊውን ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀቱን የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡

የደቡብ ኮሪያ መገናና ብዙሀን ዮንሀፕ  ሮኬቶቹ  ከቢጫ ባህር መወንጨፋቸውን  መዘገቡን  ኤቢሲ ኒውስ ነው ያስነበበው ፡፡ 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ...

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...