ስምረት ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ

Date:

ስምረት ፓርቲ የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው፡፡ በእነአቶ ጌታቸው ረዳ የተመሰረተውና ከምርጫ ቦርድ ቅድመ እውቅና የተሰጠው ‹‹ስምረት›› ፓርቲ የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ በአዲስ አበባ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡

ፓርቲው “ለመንግስት መገናኛ ብዙሀን” በላከው ጥሪ እንዳስታወቀው፣ መግለጫውን የሚሰጡት አቶ ጌታቸው ረዳና ሌሎችም የፓርቲው አመራሮች ናቸው፡፡ መግለጫው ግንቦት 23 ቀን በሸራተን አዲስ ሆቴል እንደሚሰጥ ለመረዳት ችለናል፡፡ ስምረት ፓርቲ በተጨማሪም በዚህ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንዲገኙ በትግራይ ክልል ላሉ ሚዲያዎችን የጥሪ ደብዳቤ ልኳል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...