ባለፉት 11 ወራት ከአንድ ሺህ ቶን በላይ ዓሳ ማምረቱን አስታወቀ

Date:

በአምስተኛው እና በመጨረሻ የግንባታ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው ፕሮጀክት ከ13 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ያለማል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።

በሌላ በኩል በአካባቢው የሚገኙ ኢንቨስተሮች እና አርሶአደሮች በ430 ሄክታር መሬት ላይ ሙዝ፣ አቮካዶና ፓፓያ እያመረቱ እንደሆነና ወደ ውጭ ለመላክ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተገልጿል።

አልሚዎቹ ለእርሻ ማስፋፊያ 700 ሄክታር መሬት መውሰዳቸውንና በቀጣይ የእርሻ ምርት ማቀነባበሪያ ላይ ለመሥራት ማቀዳቸውን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በጊዳቦ ግድብ ግንባታ በጠቅላላው 304 ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምንገድ ላይ

(በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ከሆነ ቦታ ተነስቼ ወደ አልሆነ ቦታ ስራመድ...

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...