በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሰልጣኞች ቁጥር በሦስት ዓመት ውስጥ በ50 በመቶ ቀንሰ

Date:

በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት የሚገቡ ሰልጣኞች ቁጥር ከ50 በመቶ በላይ መቀነሱ ተረጋገጠ።

ይህ ከፍተኛ መቀነስ አገሪቱ የወጣቱን የሥራ ኃይል በኢንዱስትሪ ክህሎት ለማብቃት እየጣረች ባለችበት ወቅት መከሰቱ በዘርፉ ባለሙያዎች ዘንድ ስጋትን ፈጥሯል።

የአገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ጥናት ሪፖርት እንደሚያሳየው፣ በ2013 የትምህርት ዘመን 478 ሺህ 910 የነበረው የሰልጣኞች ቁጥር ወደ 213 ሺህ 663 ዝቅ ብሏል።

ይህ ከፍተኛ የቁጥር መቀነስ አገሪቱ ወጣቱን የሥራ ኃይል በኢንዱስትሪ ክህሎት ለማብቃት በምታደርገው ጥረት ላይ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረ ሲሆን፣ ለውድቀቱም የፖሊሲ ለውጥና ማኅበራዊ አመለካከቶች እንደ ዋና ምክንያት ተጠቃሽ ሆነዋል።

ዝርዝሩን ያንብቡ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...