አርሰናል የ ዘንድሮው የ 2025/26 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል።
ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ከበርንማውዝ ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 አጠናቋል።
የዚህን ጨዋታ ውጤት ተከትሎ አርሰናል አንድ ጨዋታ እየቀረው በ 8️⃣2️⃣ ነጥቦች ዋንጫውን አሸንፏል።
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚሰለጥነው አርሰናል ከ 2️⃣2️⃣ አመታት በኋላ የእንግሊዝ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አንስቷል።
አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ለ 1️⃣4️⃣ኛ ጊዜ ነው ማሸነፍ የቻለው።
በፕሪሚየር ሊጉ :-
- ማንችስተር ሲቲ 2️⃣ኛ እንዲሁም
- ማንችስተር ዩናይትድ 3️⃣ኛ ደረጃ በመያዝ አመቱን ማጠናቀቃቸውን አረጋግጠዋል።
በመላው ዓለም በርካታ ተከታታዮች ያሉት ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን የፊታችን እሁድ ይጠናቀቃል።
@tikvahethsport
