የሞሮኮ 9 ዘመናዊ ስታዲየሞች

Date:

ሞሮኮ የ2025 የአፍሪካ ዋንጫን በስድስት ከተሞች በሚገኙ 9 የተሻሻሉ ስታዲየሞች ታስተናግዳለች።

እነዚህ ዘመናዊ ስታዲየሞች  ከዲሴምበር 21 ቀን 2025 እስከ ጃንዋሪ 18 ቀን 2026 ለሁሉም 52ቱ ግጥሚያዎች ዝግጁ ናቸው።

የስታዲየሞች ዝርዝር

1.  ኢብን ባቱታ ስታዲየም፣ ታንጊር (አቅም 75000) 

2.  ልዑል ሙላይ አብደላህ ስታዲየም፣ ራባት (አቅም 69500)

 
3.  ማራካሽ ስታዲየም፣ ማራካሽ (አቅም 45240)

4.  አድራር ስታዲየም፣ አጋዲር (አቅም 45480)

5.  መሀመድ v ስታዲየም፣ ካዛብላንካ (አቅም 45000)

 
6.  ፌዝ ስታዲየም፣ ፌዝ (አቅም 45000) 

7.  ሙላይ ሀሰን ስታዲየም፣ ራባት (አቅም 22000)

8.  ልዑል ሙላይ አብደላህ የኦሎምፒክ አባሪ ስታዲየም፣ ራባት (አቅም 21000) 

  1. 9. አል ባሪድ ስታዲየም፣ ራባት (አቅም 18000)

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019...

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ የፕላቲንየም ብራንድ የማስተር ካርድ ይፋ አደረጉ

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ደንበኞች የፕሪሚየም...

የአሜሪካ የደህንነት ኃላፊ ኢራንን አስጠነቀቁ

ቡሔራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጄይ ክላይተን አርብ ዕለት ኢራን በውጭ...

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ  በአመት ከ1.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታጣለች

85 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በግብርናው ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን...