የኢትዮጵያ መንግሥት ብድር በ12 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዜሮ ወርዷል

Date:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ በዛሬው ዕለት በተጀመረው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም የተናገሩት እንደሆነ የሀገር ውስጥ ሚድያ ዘግቧል፡፡

በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የውጪ ምንዛሬ እጥረትን መፍታት እንደተቻለ እና የግሉን ዘርፍ የሚያሳትፍ የፋይናንስ ዘርፍ እውን መደረጉን ገልጸዋል።

በተጨማሪም የሀገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ተወዳዳሪ እና ገበያ መር እንዲሁም ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ ተችሏልም እንዳሉ  ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...