የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጥብቅ ቁጥጥር ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ

Date:

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሀገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ “ጥላ” ተብለው በሚጠሩትና እስካሁን በቂ ቁጥጥር በማይደረግባቸው የፋይናንስ ተቋማት ላይ አዲስ የቁጥጥር መመሪያ ሊያወጣ መሆኑን ገለጸ።

በዚህም መሠረት እስካሁን በኅብረት ሥራ ኮሚሽን ስር ሲመሩ የነበሩት የቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበራት እና በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሱት የጡረታ ፈንዶች በብሔራዊ ባንክ ቀጥተኛ ቁጥጥር ስር የሚውሉ ይሆናል።

የዚህ እርምጃ ዋና ዓላማ በፋይናንስ ዘርፉ ያለውን ያልተገባ የገበያ ውድድር ለማስቀረት መሆኑን ካፒታል ለመረዳት ችሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...