የግዮን ምርጥና ልዩ ዕትሞችን ይፈልጋሉ

Date:

ለግዮን መጽሔት አንባቢያን መጽሔታች በኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ በሚገኝዉ የንባብ ለሕይወት የመፅሀፍና የመጽሔታችን አውደ ርዕይ ተሳታፊ በመሆን ለደንበኞቻችን ከዚህ በፊት ያመለጣችሁን ዕትሞች አዘጋጅተናል።

የግዮን መጽሔት ልዮ ዕትሞች እንዲሁም ለታሪክ መቀመጥ የሚገባቸዉን መጽሔቶች አዘጋጅተናል ።

ከሐምሌ 24 – 27 2017 ዓ.ም

መግቢያ በነፃ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሳልቫ ኬር ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት...

አሜሪካ ኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ልታነሳ ነው !

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ አሜሪካ ከኤርትራ ጋር ያላትን ግንኙነት...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ኅብረት የሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአኅጉር ደረጃ ዘርፉን እንዲመሩ...

“የኒውክሌር ባለሙያዎች ከሌሉ ስምምነቱ አደገኛ ነው”

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ኃላፊ ካጃ ካላስ፣ በኢራን...