የፊፋ የ2025 የአመቱ ምርጥ 26 እጩ ተጨዋቾች ይፋ ተደርጉ

Date:

ከሪያል ማድሪድ አምስት ተጨዋቾች ሲመረጡ ከባርሴሎና አራት ተጨዋቾች እጩ ሆነው ቀርበዋል።

በጋራ 13 የባሎን ዶር ዋንጫዎችን ያሳኩት ሊዮኔል ሜሲ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእጩዎች ውስጥ ተካተዋል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ 39 እና 40 አመቱ በተከታታይ በእጩነት የቀረበ የመጀመሪያው ተጨዋች ሆኗል።

የ 38ዓመቱ አርጀንቲናዊ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በእጩነት የቀረበ ብቸኛው አርጀንቲናዊ ሆኗል።

ምርጫው የሚካሄደው በተጨዋቾች መሆኑ ተገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...