Date:

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በሶስት ከፍተኛ የጦር አዛዦች ላይ ጊዜያዊ እገዳ ጥለዋል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በትግራይ የጸጥታ ሃይሎች ከፍተኛ አዛዦች በኃይል ስልጣን ለመንጠቅ የሚደረገውም እንቅስቃሴ በመገምገም ውሳኔ አሳልፏል ።

ፕሬዝደንት ጌታቸው እንደተናገሩት ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከታች እግሩን እንዳይረግጥ የሚከላከልበት መንገድ አሁን የትግራይን የጸጥታ ሃይሎች ጭምር በመጠቀም ስልጣን ለመያዝ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ማህተሞች እስከ መንጠቅ ተደርሷል ብሏል።

ከፍተኛ የጸጥታ ሃይሎች እንቅስቃሴውን እንዲያቆሙ ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ ያሳሰቡ ሲሆን እንቅስቃሴው የሰራዊቱን አንድነት የሚያናጋ ሁኔታ እየፈጠረ ነውም ብለዋል። በዚህም ለጊዜው የታገዱት ሜጀር ጄኔራል ዮሃንስ ወልደጊዮርጊስ፣ ሜ/ጄኔራል ማሾ በየነ እና
ሌ/ጄኔራል ምግብይ ሀይሌ ዋና አዛዦች መሆናቸውን ትግራይ ቴሌቪዢን ያሰራጨው የጊዜያዊ አስተዳደሩ ደብዳቤ ያሳያል ።

ቀዳሚ ጽሑፍ
ቀጣይ ጥሑፍ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አዲስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ኢራን የበለጠ ምላሽ በመስጠት የተራዘመ ጦርነት እንደምታካሂድ አስታወቀች

ከፍተኛ የኢራን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አሜሪካ ሌላ ዙር ጥቃት በአገራቸው...

ምክክሩ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በሥራ ቡድን ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን...

የጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ 28 የውጭ ዜጋ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ጋር ማስተሳሰሩን ገለጸ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ መርሃ-ግብር አማካኝነት በዘንድሮው ዓመት...

የሕግ ተማሪዎቹ አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት...