https://p.dw.com/p/4rfrv?maca=amh-RED-Telegram-dwcom

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፌድራል መንግሥት “አስፈላጊ ድጋፍ ማድረግ አለበት” አለ

በትግራይ ያለው ሁኔታ “አሳሳቢ ደረጃ” ላይ መድረሱ የገለፀው የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር፥ የፌደራል መንግስቱ “አስፈላጊ ድጋፍ ማድረግ አለበት” አለ። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የትግራይ ሐይሎች እያደረጉት ባለ “ኃላፊነት የጎደለው እንቅስቃሴ ሰላማዊ ሰዎች መጎዳታቸውን እንዲሁም የጊዜያዊ አስተዳደሩ ባለሥልጣናት መታፈናቸውን” አመልክቷል።