ዩክሬን ሩሲያ አዲስ ጥቃት ከፍታብኛለች ስትል አስታወቀች

Date:

ጥቃቱ በኦዴሳ እና በኬርሶን ግዛቶች እንደሆነ ሲገለጽ ንጹሐንን ማዕከል ያደረገ መሆኑንም ኪዬቭ ገልጻለች፡፡

ማምሻውን በሩሲያ በደረሰው ጥቃትም አራት ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን ሰላሳ ያህል መቁሰላቸውም ተነግሯል፡፡

የሩሲያ የጦር አውሮፕላኖች በዩክሬን ኪዬቭ እና የተለያዩ ለ አካባቢዎች ጥቃት ማድረሳቸውንም የኪዬቭ ከንቲባ አረጋግጠዋል፡፡

የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር በበኩሉ 91 የዩክሬን የሰው አልባ ጦር አውሮፕላን ጥቃትን ማክሸፍ እንደቻለ ነው ያስታወቀው፡፡

ሚኒስቴሩ አክሎም በዲኒፕሮ ቀጣና ዳችኔ አካባቢን በቁጥጥሩ ስር እንዳዋለ አስታውቋል፡፡

ዘገባው የፍራንስ 24 ነው፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...