እንኳን ደስ አለን

Date:

!

በናይጄሪያ አቡከታ በተካሄደው የአፍሪካ ከ18 እና 20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመርያው ቀን የፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ በ1500 ሜትር ሴት ከ18 ዓመት በታች በኤልሳቤጥ አማረ የብር ሜዳልያ ፣ በደስታ ታደሰ የነሃስ ማዳልያ ማግኘት ችላለች::

እንዲሁም በ1500 ሜትር ወንድ ከ18 ዓመት በታች ሳሙኤል ገብረሃዋርያ የነሃስ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ ማስገኘት ችሏል።(ኢአፌ)

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምንገድ ላይ

(በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ከሆነ ቦታ ተነስቼ ወደ አልሆነ ቦታ ስራመድ...

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...