አምስት ተወዳጅ መጻሕፍት ዳግም ታተሙ

Date:

የደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ “ማዕበል ጠሪ ወፍ” እና ከገበያ የጠፉት አራት መጽሐፎች በድጋሚ ታትመው ገበያ ላይ ውለዋል። በድጋሚ ለሕትመት የበቁት መጻሕፍት ማዕበል ጠሪ ወፍ፣ ቤባኒያ፣ በፍቅር ስም፣ ወሪሳ እና መለያየት ሞት ነው የተሰኙ መጻሕፍት ናቸው። የመጻሐፍቱ አሳታሚና አከፋፋዩ ደግሞ ዋሊያ መጻሕፍት መደብር ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...