ሰዎቹ የእንስሳት መኖ እየተመገቡ ነው

Date:

“የሱዳን ኤል ፋሸር ነዋሪዎቹ ከእንስሳት መኖ እና የቆሸሸ ምግብ እየበሉ ነው”  የአለም ምግብ ፕሮግራም/WFP/

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በከተማዋ በሱዳን ጦርነት ሳቢያ ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ተፈጥሯል ብሏል። በዚህም ሳቢያ የኤል ፋሸር ነዋሪዎች የእንስሳት መኖ እና የቀሸሸ የምግብ ተረፈ ምርት መመገብ በህይወት ለመቆየት የቀራቸው ብቸኛ አማራጭ መሆኑን ነው ድርጅቱ ያሳወቀው።

ድርጅቱ ወደ 250,000 ለሚጠጉ ሰዎች ምግብ እንዲገዙ የዲጂታል እርዳታ ድጋፍ ቢያቀርብም በገበያ ላይ የሚቀረው ምግብ እየቀነሰ እና ፍላጎቱ እየጨመረ መጥቷል ብሏል።

በከተማዋ የተከሰተው ዓይነት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ፍላጎት መቼም ተከስቶ አያውቅም ያለው WFP ባለጅርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ ተማጽኗል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...