“ለማንም ተቋም ሕጋዊ ውክልና አልሰጠሁም”

Date:

የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት፣ ለማደስም ሆነ የጠፋባቸውን ለመቀየር ቀጠሮ ለማሲያዝ ለማንም ተቋም ሕጋዊ ውክልና አልሰጠውም ብሏል።

አገልግሎቱ አክሎም በ2017 በጀት ዓመት ለ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ዜጐች የፓስፖርት አገልግሎት መስጠቱን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢቂላ መዝገቡ ተናግረዋል።

አክለውም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለሥራ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ የውጭ ዜጎች፣ ከዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ ተሳታፊዎች ፣ ከቱሪዝም እና ከፓስፖርት አገልግሎት ከ34 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱንም ገልፀዋል፡፡ 

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...