አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል
አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ቅድመ 1997 ዓ.ም የደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ አማካሪ እና በኋላም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛና ፕረዚዳንት ኾነው አገልግለዋል፡፡
በብዘዎች የዴሞክራሲያዊ ምርጫ ትውስታ አይረሴ በኾነው የ1997 ዓ.ም ምርጫ ከ 200 በላይ የሚኾኑ ዜጎች ላይ የግድያ አርምጃ መውሰዱን ተከትሎም በወቅቱ ኸነቱን አንዲያጣራ በፖርላማ የተቋቋመዉ ኮምሽን በሰብሳቢነት መርተው ሀገርና ፍትሕ የጣለችባቸውን አደራ በሚገባ የተወጡ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡
