በጃፓን በተካሄደ የግማሽ ማራቶን በወንዶች አትሌት ዳዊት ወልዴ አሸነፈ

Date:

በጃፓን ጊፉ ከተማ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ዳዊት ወልዴ በአንደኝነት ሲያሸንፍ፣በሴቶች ውድድር አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች ።

አትሌት ዳዊት ውድድሩን 1፡00፡06 በሆነ ሰዓት በመግባት በበላይነት አጠናቀዋል ።

በሴቶች በተካሄደው ውድድር አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 1:08:29 በመግባት በሁለተኝነት አጠናቃለች ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...