ኢራን ባስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች በደቡባዊ እስራኤል ባርሺባ ከተማ የሚገኘውና በእስራኤል ትልቁ ከሚባሉት አንዱ ሶሮካ ሆስፒታል መመታቱን እስራኤል አስታወቀች።
ሆስፒታሉ ከባድ ጉዳት እንደደደረሰበት የገለጸችው እስራኤል በዚህም ጥቃት 30 ሰዎች ተጎድተዋል ብላለች።
ኢራን የሚሳኤል ጥቃቷ ከሆስፒታል አቅራቢያ ያለ ወታደራዊ ስፍራ ማነጣጠሩን ገለጸች
ኢራን ባስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች በደቡባዊ እስራኤል ባርሺባ ከተማ የሚገኘውና በእስራኤል ትልቁ ከሚባሉት አንዱ ሶሮካ ሆስፒታል መመታቱን እስራኤል አስታወቀች።
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት በእስራኤል እና ኢራን ግጭት አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ለማጥቃት ዕቅድ ቢያጸድቁም ነገር ግን የመጨረሻ ውሳኔ ላይ አለመድረሳቸው ተዘገበ።
አሜሪካ የጦር ጄቶችን ጨምሮ የጦር መሳሪያዎችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እያንቀሳቀሰች ነው
ፑቲን በኻሜኒ ላይ የታቀደውን ግድያ አስመልክቶ “በፍጹም በዚህ ጉዳይ ላይ መወያየት አልፈልግም” አሉ
የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ “ኢራናውያን እጃቸውን የሚሰጡ ሕዝቦች አይደለም” ሲሉ ተናገሩ።
እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸመችው ጥቃት እስከ እሁድ ምሽት ድረስ 224 ሰዎች ሲገደሉ 1 ሺህ 277 መጎዳታቸውን ኢራን አስታውቃለች።
እስራኤል በበኩሏ በጥቃቶቹ 20 ሰዎች ተገድለውብኛል ብላለች።
ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት መፈጸምን በተመለከተ “ላደርገው ወይም ላላደርገው እችላለሁ” አሉ
ፎርዶ ኢራን ካሏት ሁለት ወሳኝ የኒውክሌር ማብላያ ጣቢያዎች መካከል አንዱ ሲሆን የእስራኤል መከላከያ ኃይል የአየር ጥቃት ቢያደርስበትም ጉዳት ሊደርስበት አልቻለም።
bbc Amharic
