ስፖርት

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አርሰናል እና ባርሴሎና ለፍጻሜ ደረሱ

በሴቶች የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ወደ ፈረንሳይ ተጉዞ ሊዮንን 4 ለ 1 አሸንፏል። በሊዮን በተደረገው  ጨዋታ ማሪዮና ካልደንቲ ፣ አሊሲያ ሩቶ ፣  ኬትሊን ፎርድ እና ኢንድለር በራሷ መረብ ላይ...

በሴቶች የለንደን ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሸነፈች

በ45ኛው የለንደን ማራቶን በሴቶች ምድብ የፓሪስ ኦሊምፒክ የብር ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በአንደኝነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌት ትግስት ርቀቱን ለመጨረስ 2 ሠዓት ከ15 ደቂቃ ከ50 ሠከንድ ፈጅቶባታል፡፡ በዚሁ ውድድር መርሐ-ግብር ኬንያዊቷ አትሌት ጄፕኮስፔ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት ሲፋን...

የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

መነሻና መድረሻውን መስቀል ዐደባባይ ያደረገው የ2017 ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ የሩጫ ውድድሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፤ ውድድሩም የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 4ኛ ዓመት ዝግጅትን...

አርሰናል እና ክሪስታል ፓላስ ነጥብ ተጋርተዋል

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት መርሃ ግብር አርሰናል እና ክሪስታል ፓላስ ሁለት አቻ ተለያይተዋል። ማምሻውን በኤምሬትስ  ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ጃኮብ ኪዎር እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ለመድፈኞቹ ጎሎቹን ከመረብ ላይ አሳርፈዋል። ኤቤሬቺ ኤዘ እና ጂን-ፍሊፕ ማቴታ ለክሪስታል ፓላስ ግቦቹን...

ቀነኒሳ ከለንደን ማራቶን ውጪ ሆነ !

ትሪክ አይሽሬው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከእሁዱ የ 2025 ለንደን ማራቶን ውድድር ውጪ መሆኑን አዘጋጆቹ ይፋ አድርገዋል። አትሌቲ ቀነኒሳ በቀለ በጉዳት ምክንያት በለንደን ማራቶን ውድድር መሳተፍ እንደማይችል አዘጋጆቹ እንዳሳወቃቸው ገልጸዋል። ቀነኒሳ በቀለ በሰጠው አስተያየትም “ በእሁዱ የለንደን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች