ስፖርት

እጅጋየሁ ታዬ ሻምፒዮን ሆነች

በጃማይካ ኪንግስተን በተደረገው የ5 ሺህ ሜትር ረጅም ርቀት ግራንድ ስላም ትራክ አትሌት እጅጋየሁ ታዬ በበላይነት አጠናቃለች። 14 ደቂቃ 54.88 ሰከንድ እጅጋየሁ ርቀቱን ለማጠናቀቅ የወሰደባት ጊዜ ሆኗል። ቀደም ብላ የ3 ሺህ ሜትር ረጅም ርቀትን በተመሳሳይ በአንደኝነት ያጠናቀቀችው...

የቀጥታ ስርጭት ወቅታዊ መረጃ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የማያገኙ የ2017 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎችን ለትርፍ በማይውል መንገድ በማህበራዊ ትስስር ገፁ (በፌስቡክ) በቀጥታ ስርጭት እንደሚያስተላልፍ ይታወቃል። የ23ኛ ሳምንት ጨዋታ በሚተላለፍበት ወቅት የደጋፊዎች ያልተገቡ የእርስ በእርስ...

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸንፈዋል

በጀርመን በርሊን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ተቀዳጅቷል ። በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት ገመቹ ዲዳ 58:43 በመግባት በአንደኝነት አሸንፏል ። በሴቶች አትሌት ፎትየን ተስፋይ በ 1:03.35 በመግባት የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አንደኛ...

ጆዜ ሞሪኒሆ ተቀጡ

በቱርክ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ከጋላታሳራይ በነበራቸው ጨዋታ ያልተገባ ድርጊት የፈጸሙት አሰልጣኙ የ3 ጨዋታ ቅጣት ተጥሎባቸዋል። ፌነርባቼ 2 ለ 1 በተሸነፈበት ጨዋታ ፖርቹጋላዊው ጆዜ ሞሪኒሆ የጋላታሳራይ አሰልጣኝ የሆነውን ኦካን ቡሩክ አፍንጫ ይዘው በመጎተታቸው ነው ቅጣቱ የተጣለባቸው። የቀድሞው...

በማንችስተር ደርቢ የኳታር የጸጥታ ሀይሎች ይሳተፋሉ

ዛሬ ምሽት 12:30 ላይ በታላቁ ኦልድ ትራፎርድ ስታዲየም በሚደረገው የማንቹሪያን ደርቢ ላይ የኳታር የጸጥታ ሀይሎች በደህንነት ስራ ላይ እንደሚሳተፉ ተነገሯል። የማንቹሪያን ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ሲሆን ባለሜዳዉ ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ወራጅ ቀጠናዉ ዝቅ ላለማለት ለሲቲዝኖቹ ደግሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች