ስፖርት

ለተንታ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል የትጥቅ ድጋፍ ተደረገ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በየዓመቱ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል ለአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላት፣ፕሮጀክቶች፣ ለክልል እና ለከተማ አስተዳደሮች አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች የስፖርት አልባሳት ድጋፍ ማድረግ ነው :: የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለተንታ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ዓመታዊ የስፖርት...

እጅጋየሁ ታዬ አሸነፈች

ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኝው ግራንድ ስላም ትራክ አትሌት እጅጋየሁ ታዬ አሸንፋለች። በጃማይካ ኪንግስተን በተደረገው 3000 ሺ ሜትር ረጅም ርቀት እጅጋየሁ በአንደኝነት ስታጠናቀቅ   8 ደቂቃ 28.42  ሰከንድ የገባችበት ሰአት ሆኖም ተመዝግቧል።

በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማንቹርያን ደርቢ ይጠበቃል

በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ሲደረጉ ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹርያን ደርቢ ተጠባቂ ሆኗል፡፡ 31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከነገ ጀምረው ሲካሄዱ ነገ 8፡30 ላይ በጉዲሰን ፓርክ...

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በአትሌቲክሱ ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር " በአትሌቲክስ ልማት" ዙሪያ አብሮ ለመስራት ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። ክቡር የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል አትሌቲክስ የኢትዮጵያ ስም እና ዝና ከፍ እንዲል ያለው ሚና የጎላ መሆኑንና፣...

መድፈኞቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከፉልሀም ጋር የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ቡካዩ ሳካ እና ሚኬል ሜሪኖ ሲያስቆጥሩ ለፉልሀም ሙኒዝ ከመረብ አሳርፏል። በጉዳት ለወራት ከሜዳ ርቆ የቆየው ቡካዩ ሳካ ወደ ሜዳ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች