ቴክኖ-ቢዝ

በዓለም ለመጀመሪያ ግዜ በሮቦት ማሽን የታገዘ የስትሮክ ቀዶ ህክምና ተደረገ

በስኮትላንድና በአሜሪካ የሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች በዓለም ለመጀመሪያ ግዜ በሮቦት የታገዘ የስትሮክ ቀዶ ህክምና ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡ ቀዶ ህክምናውን የስኮትላንድ ዱንድ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር እሪስ ግራንዋልድ እና በአሜርካ ፍሎሪዳ የሚገኙት ዶ/ር ሪቻርድ ሀኔል በሮቦት ማሽን በመታገዝ...

60 በመቶ የሚሆኑት የፋሽን ኩባንያዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ታግዘው እንደሚያመርቱ ተገለጸ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጨርቃ ጨርቅና ፋሽን ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) በስፋት እየተተገበረ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ 60 በመቶ የሚሆኑት የፋሽን ኩባንያዎች በዚሁ ቴክኖሎጂ እየታገዙ ምርቶችን ለገበያ እያቀረቡ እንደሚገኙ ተነግሯል። ይህ የተባለው በኢትዮጵያ በአዲስ...

በሩዋንዳ በአፍሪካ የመጀመሪያው የኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከል ሊቋቋም ነው

17.5 ሚሊዮን ዶላር ባጀት ተመድቦለታል ሩዋንዳ በ17.5 ሚ. ዶላር በአፍሪካ የመጀመሪያውን የኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከል ልታቋቁም መሆኑ ተዘገበ፡፡ የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን 17.5 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ፣ የሩዋንዳ ኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከልን ለማቋቋም የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሩዋንዳም  የአፍሪካ የመጀመሪያዋ...

ኢሎን መስክ አዲስ የበይነ መረብ ኢንሳይክሎፒዲያ ይፋ አደረገ

ቢሊየነሩ ኤሎን መስክ፣ ግሮኪፒዲያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚሰራ ከመሆኑም በተጨማሪ፣ ለዊኪፒዲያ አማራጭ እንደሚሆን ገልጿል። መስክ ባለፈው ወር ዊኪፒዲያ ለፅሁፎቹ እነ ኒውዮርክ ታይምስን በምንጭነት እንደሚጠቀም አንስቶ የሚሰጠው መረጃ የተዛባ ነው በማለት አዲስ ኢንሳይክሎፒዲያ እንደሚያወጣ አስታውቆ ነበር። ግሮኪፒዲያ...

የቻሌንጅ ዘመን ነው

ቢዝነስ ማስተዳደር ፈተና እየሆነ ነው። እናም ከወትሮው በተለየ መንገድ አስብበት። የቻሌንጅ ዘመን ነው። የቢዝነስ ዓላማ የደንበኞችን ችግር በመፍታት ገቢ እና ትርፍ ማግኘት ነው። ለደንበኞችህ ጥቅም ከሌለህ ገቢ አታገኝም። ይህ የቢዝነስ ሀ ሁ ነው። የቢዝነስ አቡጊዳ ደግሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች