ትምህርት

አድማስ ዩኒቨርስቲ ከ6ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ

አድማስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ6ሺህ በላይ ተማሪዎች በሚሊኒየም አዳራሽ አስመርቋል። በምረቃ ሥነሥርዓቱ ለይ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቱው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሞላ ፀጋዬ ፤ ዩኒቨርስቲው ባለፉት 26ዓመታት በመደበኛና  በርቀት ትምህርት በድግሪ ፣በዲፕሎማና በሰርተፍኬት በርካታ ተማሪዎችን ...

የመምህራንና ትምህርት አመራሮች ስልጠና ተጀመረ

የመምህራን ብቃትና ተነሳሽነትን ማጎልበት ለትምህርት ጥራት ወሳኝ ሚና ያለው መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በ2ኛው ዙር የመምህራንና የትምህርት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መክፈቻ መርሀግብር ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች...

የሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ት/ቤቶች በመጪው ዓመት ሥራ ይጀምራሉ

በአዲሱ የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር እያስገነባቸው ካሉ ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የተወሰኑት በመጪው የትምህርት ዘመን ስራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታውቀዋል ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ ለጋዜጠኞ በሰጡት ማብራሪያ እንዳስታወቁት፤ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበቁ...

2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት ቀን ተወሰነ

መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ...

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተጠናቀቀ

           በአገር አቀፍ ደረጃ በወረቀትና በበይነ-መረብ ሲሰጥ የቆየው የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና መጠናቀቁን ተገልጿል። ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8/ 2017 ዓ.ም በመላ አገሪቱ በወረቀትና በበይነ-መረብ ሲሰጥ የቆየው የ2017...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች