ትምህርት

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ59 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልገው ገለጸ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተሻለ የትምህርት ተቋም ለመሆን በቀጣይ አምስት ዓመታት ውስጥ 59 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልገው የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ሳሙኤል ክፍሌ አስታወቁ። ዩኒቨርሲቲው በአሁኑ ወቅት በዓመት ከአራት ቢሊየን ብር የመንግስት በጀት እንዲሁም ከአንድ ቢሊየን ብር የራሱ...

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

የትምህርት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር ዬሶን አርካዲዮ ሜኔስ ኮፕቴን በጽ/ ቤታቸው በመቀበል ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ አገራት በትምህርቱ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚችሉባቸውን ጉዳዮች አንስተው ተወያይተዋል። በዚሁ ጊዜ የትምህርት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የኮሎምቢያ አምባሳደር በጽ/ቤታቸው ተቀብለው...

ከአንድ ተቋም የተባረረ ተማሪ የቀድሞ ውጤቱ አይያዝለትም

የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአካዳሚክ  ምክንያት ለተባረረ (dismissed) ተማሪ የኮርስ ኤግዘምሽን በተመለከተ አዲስ መመሪያ በላከው ደብዳቤ አስታውቃል። ባለስልጣኑ በሚኒስትሮች ምክርቤት በወጣ ደንብ ቁጥር 515/2014 ዓ.ም በተሰጠው ስልጣን እና ተግባር የትምህርት ጥራትና...

የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባና እውቅና ሥርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ነው

የመምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆች ያጋጠማቸውን ችግሮች በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በነበረው የትምህርት ሥርዓት ችግር መሠረታዊ የሞራል ውድቀት...

መጻሕፍት፣ ቢዝነስ እና አመለካከቶቻችን!

አንድ መቶ አዲስ ሰዎችን ማግኘትን ዓላማዬ አድርጌያለሁ፡፡ በተለያየ የእድሜ ክልል፣ ከተለያየ የሃገራችን ክፍል በዛው ልክ የተለያየ የሕይወት መንገድ እየተጓዙ ያሉ ሰዎችን ነው እያገኘሁ ያለሁት፡፡ ታሪካችንን አውርተንና ተግባበተን መጀመሪያ የነበረው አለመተዋወቅ ቀርቶ ሁለታችንም በሕይወታችን አንድ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች